ወደ እስራኤል መግባት በድንገተኛ ጊዜ ውስብስብ እና አስጨናቂ ነው።

ስለዚህ እርስዎ ብቻዎን እንዳልሆኑ እንዲያውቁ ለእኛ አስፈላጊ ነው።

እኛ የዓልያና ቅሊጣ ሚኒስቴር እና የዓራን ማህበር ወደ እስራኤል ከመግባት እና ከውህደት ሂደት ጋር አብረው የሚመጡትን ብዙ ችግሮች እና የአዕምሮ ጭንቀቶችን እናውቃለን ፣ለዚህም ነው ለእርስዎ ሙያዊ የስነ-ልቦና ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ አገልግሎት የጀመርነው – አዲስ ገቢዎች እና የሚመለሱ ነዋሪዎች።

አገልግሎቱ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰጥ ሲሆን ያጋጠሙዎትን ችግሮች በራስዎ ቋንቋ እንዲገልጹ፣እንዲሁም ለመካፈል እና ችግሩን በትንሹም ቢሆን ለማቃለል ነው።

 

ስለዚህ የጭንቀት ስሜት ከተሰማዎት ወይም ብቸኝነት ከተሰማዎት፣

በእርስዎ ቋንቋ  ያነጋግሩን

ይህ አገልግሎት የሚገኘው፡ ከእሁድ እስከ ቅዳሜ ከቀን 16፡00 ሰዓት እስከ 21፡00 ሰዓት 

ብቻእን/ብቻሽን አይደላችሁም፡ እኛ እዚህ ነን። ያነጋግሩን

ይህ አገልግሎት የሚገኘው፡ ከእሁድ እስከ ቅዳሜ ከቀን 16፡00 ሰዓት እስከ 21፡00 ሰዓት በሚከተሉት ቋንቋዎች ነው፡
 እንግሊዘኛ፣ ሩሲያዊ፣ አማርኛ፣ ፈረንሳዊ እና ስፓንኛ።

שימו לב!

היום יום רביעי (12.2.25)
מוקדי הסיוע הטלפוני בקו החם של עמותת ער"ן יושבתו למשך כשעה
מ-16:00-17:00
לצורך שדרוג ושיפור המערכת.
 
מוזמנים ומוזמנות להמשיך לפנות אלינו
גם בשירותי הסיוע המקוונים באתר – הצ'אט שלנו
ובוואטסאפ 052-8451201
דילוג לתוכן