3201*
16:00-21:00
Call *3201
Online Chat
3201* ይደውሉ
በድህረ ገጹ ላይ ለመወያየት
መልእክት ይተው
ይህ አገልግሎት የሚገኘው፡ ከእሁድ እስከ ቅዳሜ ከቀን
20፡00 ሰዓት እስከ 21፡00 ሰዓት
ወደ እስራኤል መግባት በድንገተኛ ጊዜ ውስብስብ እና አስጨናቂ ነው።
ስለዚህ እርስዎ ብቻዎን እንዳልሆኑ እንዲያውቁ ለእኛ አስፈላጊ ነው።
እኛ የዓልያና ቅሊጣ ሚኒስቴር እና የዓራን ማህበር ወደ እስራኤል ከመግባት እና ከውህደት ሂደት ጋር አብረው የሚመጡትን ብዙ ችግሮች እና የአዕምሮ ጭንቀቶችን እናውቃለን ፣ለዚህም ነው ለእርስዎ ሙያዊ የስነ-ልቦና ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ አገልግሎት የጀመርነው – አዲስ ገቢዎች እና የሚመለሱ ነዋሪዎች።
አገልግሎቱ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰጥ ሲሆን ያጋጠሙዎትን ችግሮች በራስዎ ቋንቋ እንዲገልጹ፣እንዲሁም ለመካፈል እና ችግሩን በትንሹም ቢሆን ለማቃለል ነው።
ስለዚህ የጭንቀት ስሜት ከተሰማዎት ወይም ብቸኝነት ከተሰማዎት፣
ኑ በእርስዎ ቋንቋ ያነጋግሩን
עברית
Español
Français
Pусский
English